Memories !  ትዝታዎች !!
~ by Hénock Gugsa ~
////////
ግን እኔ ስዘፍነው እንደሚከተለው ሆኖ ብዙ የመሳቂያና የመቀለጃ ውጤት አተረፈ !!!
" ካንዴም ሁለቴም ሾሽቴም ... (everybody erupts in laughter)
ፍቅር ደርሾብኛል ... (another laughter)
ግን ዣሬ አዲሽ ሆኖ ... (more laughter)
ይቻወትብኛል ! " .... ( laughter and applause)
------------------------------------------------------
* አቶ ፋንታዬ በጣም ዘፈን የሚወድ ሰውዬ ነበር ፤ በመንገድ ብቻውን ሲሄድ እንኳን ድምፁን ዝቅ አድርጐ እየዘፈነ / እየዘመረ ወይም እያፏጨ እና እየተውረገረገ ነበር የሚሄደው ።
 
Fantaye also had a cruel streak in his personality. He used to creatively come up with different methods of physical punishment in the classroom if a student talked (disturbed), got an answer wrong to a question, or had not done his homework. Fantaye administered the punishment himself in the classroom; he did not bother sending anybody to Gagnon's office.
////////
1953 (የኢትዮጵያ  አቈጣጠር)  5ኛ  ክፍል  (5C) ... የክፍሉ  አላፊ  አስተማሪ  አቶ  ፋንታዬ *  የተባለ  እኛን  እያንዳንዳችንን በስም  እየጠራ  "አንድ  ዘፈን  ዝፈን !" እያለ  በግድ  ያስዘፍነን  ነበር ።
 
አንድ  ቀን  ፍዳዬ  ሆነና  እኔን  ዝፈን ብሎ  አዘዘ ፤  እኔም  በ 11 ዓመት  ዕድሜዬ  አይን  አፋር   እና  ትንሽም  ኰልታፋ  ስለነበርኩ  ነገሩ  ጭንቀትና  መከራ  ሆኖ  ነበር  የታየኝ ።  በግዜው  የምወደው  ዘፈን  የነበረው  የጥላሁን  "ኧረ  ምን  ይሻለኛል"  የተባለው  ነበር።
ግን እኔ ስዘፍነው እንደሚከተለው ሆኖ ብዙ የመሳቂያና የመቀለጃ ውጤት አተረፈ !!!
" ካንዴም ሁለቴም ሾሽቴም ... (everybody erupts in laughter)
ፍቅር ደርሾብኛል ... (another laughter)
ግን ዣሬ አዲሽ ሆኖ ... (more laughter)
ይቻወትብኛል ! " .... ( laughter and applause)
------------------------------------------------------
* አቶ ፋንታዬ በጣም ዘፈን የሚወድ ሰውዬ ነበር ፤ በመንገድ ብቻውን ሲሄድ እንኳን ድምፁን ዝቅ አድርጐ እየዘፈነ / እየዘመረ ወይም እያፏጨ እና እየተውረገረገ ነበር የሚሄደው ።
Fantaye also had a cruel streak in his personality. He used to creatively come up with different methods of physical punishment in the classroom if a student talked (disturbed), got an answer wrong to a question, or had not done his homework. Fantaye administered the punishment himself in the classroom; he did not bother sending anybody to Gagnon's office.
That man was a sadist;  but I have no bitterness, anger, or  resentment toward him now.  It has all been long forgiven now !
============================
©ሄኖክ ጉግሣ (Hénock Gugsa)
============================
©ሄኖክ ጉግሣ (Hénock Gugsa)

No comments:
Post a Comment